የተደራጁ ወጣቶች የሰላምና ልማት አቅም ናቸው።

የተደራጁ ወጣቶች የሰላምና ልማት አቅም ናቸው።

በሚል መሪ ሃሳብ የአማራ ወጣቶች ማህበር 6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በባህርዳር ከተማ እያካሄደ ነው

በጉባኤው የአማራ ወጣቶች ማህበር የ5 አመት ሪፖርት ፣የማህበሩ የኦዲት ፣ ሪፖርትና ማህበሩን ለቀጣይ 3 አመት የሚመሩ ስራ አስፈፃሚዎች እንደሚመረጡ ይጠበቃል

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top